ጦብያ “አባቴን ነግሬው እስክመጣ ቆየኝ ወንድሜ፤ አንተ ከእኔ ጋር እንድትመጣ እፈልጋለሁ፥ ደሞዝህንም እከፍልሃለሁ” አለው።
ጦብያም፥ “ላባቴ እስክነግረው ድረስ ቈየኝ” አለው።