La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሌላኛውም “አዎን አውቀዋለሁ፥ ብዙ ጊዜ ወደዚያ ተመላልሻለሁ፤ መንገዶቹን ሁሉ ደኀና አድርጌ አውቃቸዋለሁ፥ ብዙ ጊዜ ወደ ሜዶን ሄጃለሁ፥ የማርፈውም በሜዶን አገር በራጌስ በሚኖረው ወንድማችን በሆነው በገባኤል ቤት ነው፤ ከኤቅባጥና ወደ ራጌስ ሁለት ቀን ያስኬዳል፥ ምክንያቱም ራጌስ የምትገኘው በተራራው ላይ ሲሆን ኤቅባጥና ደግሞ በሜዳው መሃል ነው።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መል​አ​ኩም እን​ዲህ አለው፥ “ከአ​ንተ ጋር እሄ​ዳ​ለሁ፤ መን​ገ​ዱ​ንም ዐው​ቃ​ለሁ፤ በገ​ባ​ኤ​ልም ዘንድ ነበ​ርሁ።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:6
0 Referencias Cruzadas