La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጄ ሆይ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ለጌታ ታማኝ ሁን፥ ኃጢአትን ለመስራትና ሕጉን ለመተላለፍ አትፍቀድ፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ መልካም ሥራን ሥራ፥ መልካም ያልሆኑ መንገዶችን አትከተል፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጄ ሆይ! በዘ​መኑ ሁሉ ፈጣ​ሪህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አስ​በው፤ በደ​ል​ንና ትእ​ዛ​ዙን መካ​ድን አት​ው​ደድ፤ በሕ​ይ​ወ​ት​ህም ዘመን ሁሉ ጽድ​ቅን ሥራ፤ በዐ​መፅ መን​ገ​ድም አት​ሂድ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:5
0 Referencias Cruzadas