La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ጌታ ሆይ አንተ እውነተኛ ነህ፥ ስራዎችህም ትክክለኛ ናቸው፥ በመንገዶችህም ሁሉ ጸጋና እውነት ናቸው፥ የዓለምም ፈራጅ አንተ ነህ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም አልሁ፥ “አቤቱ በሥ​ራህ ሁሉ በቸ​ር​ነ​ትና በፍ​ርድ፥ በሚ​ገባ ጽድ​ቅም አንተ እው​ነ​ተኛ ነህ፤ አቤቱ አንተ በሚ​ገባ ዓለ​ምን ትገ​ዛ​ለህ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:2
0 Referencias Cruzadas