La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከነነዌ ሰዎች አንዱ ወደ ንጉሡ ሄዶ የሰዎቹን ሬሳ በምሥጢር የቀበርሁ እኔ መሆኔን ተናገረ፤ ንጉሡ ስለ እኔ ማወቁንና እኔም ለመገደል እየተፈለግሁ መሆኑን ስገነዘብ ፈራሁና ሸሸሁ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከነ​ነዌ ሰዎ​ችም አንዱ ሰው ሄዶ እንደ ቀበ​ር​ኋ​ቸው ነገር ሠርቶ ከን​ጉሡ ጋር አጣ​ላኝ፤ እኔም ተሰ​ወ​ርሁ፤ ሊገ​ድ​ሉኝ እን​ደ​ሚ​ፈ​ል​ጉ​ኝም ባወ​ቅሁ ጊዜ ፈርቼ ገለል አልሁ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:19
0 Referencias Cruzadas