La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የቶብኤል ልጅ፥ የአናኒኤል ልጅ፥ የአዱኤል ልጅ፥ የጋባኤል ልጅ፥ የሩፋኤል ልጅ፥ የራጉኤል ልጅ፥ የአሲኤል ዘር፥ የኔፍታሊም ወገን የሆነው ጦቢት የቃሉ መፅሐፍ ይህ ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከን​ፍ​ታ​ሌም ነገድ ከአ​ሳ​ሄል ወገን የገ​ባ​ኤል ልጅ የጦ​ብ​ኤል ልጅ የጦ​ቢት የነ​ገሩ መጽ​ሓፍ ይህ ነው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:1
0 Referencias Cruzadas