የእግዚአብሔርን ትእዛዞች አስብ፤ ትእዛዞቹን ያለማቋረጥ አጥና፤ እሱ ራሱ ልብህን ያበረታልሃል፤ የምትሻውንም ጥበብ ታገኛለህ።
የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ዐስብ፤ መጻሕፍቱንም ሁልጊዜ አንብብ፥ እርሱም ልቡናህን ያጸናዋል፤ ጥበብንም ትወዳት ዘንድ ይሰጥሃል።