የአሮን ልጆች ሁሉ፥ በክብር አጊጠው፥ ለጌታ የሚቀርበውን መሥዋዕት፥ በእጆቻቸው እንደ ያዙ በመላው እስራኤል ጉባኤ ፊት ይቀርባሉ።
እንዲሁም የአሮን ልጆች ሁሉ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፥ የእግዚአብሔርን መባእ በእጃቸው ይዘው፥ በእስራኤል ማኅበር ሁሉ ፊት ይቆሙ ነበር።