የተመረጠችው ቅድስት ከተማ በእሳት ጋየች፤ መንገዶቿ ባዷቸውን ቀሩ።
የተመረጠችውንና የተቀደሰችውን ከተማ አቃጠሏት። መከራ አጽንተውባታልና እንደ ነቢዩ ኤርምያስ ትንቢት ጎዳናዋን አጠፉ።