ሳሙኤል በጌታ የተወደደ ነቢይ፥ መንግሥቱንም ያቋቋመ፥ የሕዝቡንም መሪዎች የቀባ ነው።
ሳሙኤልም በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነበር፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ነቢይ ነበር፤ ለሕዝቡ ንጉሥን ቀብቶ አነገሠ።