የእርሱን ክብር ለመግለጽ በቂ ኃይል የምናገኘው ከየት ነው? እርሱ ከሥራዎቹ ሁሉ የበለጠ ታላቅ፥
ከፍጥረት ሁሉ እርሱ ይበልጣልና፤ እርሱን ማመስገን ምን ያህል እንችላለን?