በማኀበር የተወደድህ ሁን፤ በትልቅ ሰው ፊት ራስህን ዝቅ አድርግ።
በብዙ ሰዎች ዘንድ እንድትወደድ ሁን፤ በዳኞች ዘንድ አገልግል፤ ራስህንም ከፍ ከፍ አታድርግ።