ችግረኛን አልመለከትም አትበል፤ ማንንም ቢሆን እንዲረግምህ ዕድል አትስጠው።
ከሚለምንህም ዐይንህን አትመልስ፤ ይረግምህም ዘንድ ለሰው ምክንያት አትስጠው፤