La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በመጀመሪያ በጠመዝማዛ መንገዶች ትወስደዋለች፤ ፍርሃትንና ድንጋጤን ታመጣበታለች፤ እስክታምነው ድረስ በሥርዓቷ ታጠናዋለች፤ በመከራም ትፈትነዋለች።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ርሱ ጋር ትሄድ ዘንድ ትቀ​ድ​ማ​ለች፤ ፈጽ​ማም ታስ​ፈ​ራ​ዋ​ለች፥ ሰው​ነ​ቱን እስ​ክ​ታ​ስ​ገ​ዛና በተ​ግ​ሣ​ጽዋ እስ​ክ​ት​ፈ​ት​ነው ድረስ፥ ትገ​ር​ፈ​ዋ​ለች ታስ​ተ​ም​ረ​ዋ​ለ​ችም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 4:17
0 Referencias Cruzadas