La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አባት ለሌላቸው እንደ አባት፥ ለእናቶቻቸውም ደግሞ እንደ መልካም ባል ሁን። ታዲያ አንተም ለልዑል እግዚአብሔር እንደ ልጅ ትሆናለህ፤ ፍቅሩም ከእናትህ ፍቅር የበለጠ ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አባቱ ለሞ​ተ​በት ልጅ እንደ አባት ሁነው፤ ለእ​ና​ቱም እንደ ባሏ ቁም​ላት፤ እንደ ልዑ​ልም ልጆች ትሆ​ና​ለህ፥ ከእ​ና​ት​ህም ይልቅ ይወ​ድ​ሃል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 4:10
0 Referencias Cruzadas