ሮሜ 4:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው የተባረከ ነው።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኀጢአቱን፣ ጌታ ከቶ የማይቈጥርበት ሰው ምስጉን ነው።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጌታ ኃጢአቱን የማይቈጥርበት ሰው የተባረከ ነው!” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔርም በደሉን የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። |
ክርስቶስ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዐመፀኞች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኃጢአት መከራን ተቀበለ፤ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርባችሁ በሥጋ ሞተ፥ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ።