ሮሜ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጌታ ለምወደው ለአምፕሊያቶን ሰላምታ አቅርቡልኝ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በጌታ ለምወድደው ለጵልያጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በጌታ ለምወደው ለአምጵልያቶስ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በክርስቶስ ወንድሜ የሆነውን አምጵልያጦስን ሰላም በሉ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በጌታ ለምወደው ለጵልያጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ። |
ዘመዶቼ የሆኑትና አብረውኝ ታስረው ለነበሩት ለአንድሮኒኮንና ለዩኒያን ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ እነርሱ በሐዋርያት መካከል ስመጥሮችና ክርስቶስን በማመን እኔን የቀደሙ ናቸው።