ወዳጄንና ባልንጀራዬን ከእኔ አራቅህ፤ ጨለማም ዘመዴ ሆነ።
በዚያ ጊዜ ለልጆችህ በራእይ ተናገርህ፥ እንዲህም አልህ፥ “ረድኤትን በኀይል ላይ አኖርሁ፤ ከሕዝቤ የመረጥሁትን ከፍ ከፍ አደረግሁ።