ታዲያ በሙታን ትንሣኤ ቀን ከሰባቱ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች? ሁሉም አግብተዋታልና።”
ስለዚህ ሁሉም ስላገቧት በትንሣኤ ቀን ከሰባቱ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች?”
ታዲያ፥ ሰባቱም ስለ አገቡአት ሙታን በሚነሡበት ጊዜ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች?”
ሁሉ አግብተዋታልና በትንሣኤ ቀን ከሰባቱ ለማናቸው ሚስት ትሆናለች?”
ሁሉ አግብተዋታልና በትንሣኤ ቀንስ፥ ከሰባቱ ለማናቸው ሚስት ትሆናለች?
ከሁሉም በኋላ ሴትዮዋ ሞተች።
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ስታችኋል፥ ምክንያቱም መጻሕፍትን ወይም የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና።