ማርቆስ 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰሚ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ።”] አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም [እንግዲህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”] የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ፤” አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ አላቸው። |
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው ከተሰወረ መና እሰጠዋለሁ፤ ነጭ ድንጋይንም እሰጠዋለሁ፤ በድንጋዩም ላይ ከተቀበለው በቀር ማንም የማያውቀው አዲስ ስም ተጽፎአል።