ማርቆስ 5:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሀገር ውጭ እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም ከአገር እንዳያስወጣቸውም አጥብቆ ለመነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያም አገር እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። |
እርሱም ፈቀደላቸው። ርኩሳን መናፍስቱም ወጥተው በዐሣማዎቹ ገቡ፤ ሁለት ሺህ ያህል ዐሣማዎችም በርግገው ከገደሉ አፋፍ ወደ ባሕሩ ተወረወሩ፤ በባሕሩ ውስጥም ሰጠሙ።