ማርቆስ 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እና አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ ናቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲሁም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠውም አስቆሮታዊው ይሁዳ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አሳልፎ የሰጠውንም የአስቆሮቱን ይሁዳን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አሳልፎ የሰጠውንም የአስቆሮቱን ይሁዳን። |
ይህንም ገና ሲናገር ሳለ፥ እነሆ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ መጣ፤ ከካህናት አለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሌዎች ዘንድ ብዙ ሕዝብ ሰይፍና ዱላ ይዘው ከእርሱ ጋር መጡ።
ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ።” ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ፥ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደሆነ ከመጀመሪያው ያውቅ ነበርና።