La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገራቸውን ቃል ገለጡ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ካዩም በኋላ፣ ስለ ሕፃኑ የተነገራቸውን ገልጠው አወሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሕፃኑንም ካዩ በኋላ መልአኩ ስለ እርሱ የነገራቸውን አወሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ዩም ጊዜ የነ​ገ​ሩ​አ​ቸው ስለ​ዚህ ሕፃን እንደ ሆነ ዐው​ቀው አወሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገረላቸውን ነገር ገለጡ።

Ver Capítulo



ሉቃስ 2:17
10 Referencias Cruzadas  

እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሁሉ፥ ኑ፥ ስሙኝ፥ ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ።


በዚያን ጊዜ ጌታን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ ጌታም አደመጠ፥ ሰማም፥ ጌታን ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያከብሩ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ።


ፈጥነውም ሄዱ፤ ማርያምንና ዮሴፍን ሕፃኑንም በግርግም ተኝቶ አገኙ።


የሰሙትም ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር ተደነቁ፤


በዚያችም ሰዓት ቀርባ እግዚአብሔርን አመሰገነች፤ የኢየሩሳሌምንም ቤዛ ለሚጠባበቁ ሁሉ ስለ እርሱ ትናገር ነበር።


“ወደ ቤትህ ተመለስ፤ እግዚአብሔር እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንዳደረግልህ ተናገር።” እርሱም በመላው ከተማ ኢየሱስ እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንዳደረገለት እየሰበከ ሄደ።