በልብስ ላይና በቤት ውስጥ ላለ የለምጽ ደዌ፥
በልብስና በቤት ላይ ለሚመጣ ተላላፊ በሽታ፣
በልብስና በቤት ላይ የሚወጣ ሻጋታን፥
በልብስና በቤትም ላለ ለምጽ፥
ለቈረቈርም፥ በልብስና በቤትም ላለ ለምጽ፥
“እኔ ወደምሰጣችሁ ርስት ወደ ከነዓን ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ በምትወርሱአት ምድር በአንድ ቤት ውስጥ የለምጽ ደዌ ባኖር፥
ለእባጭም፥ ለብጉርም፥ ለቋቁቻም የሚሆን ነው።