ሰቈቃወ 3:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዔ። ጠላቶቻችን ሁሉ አፋቸውን ኣላቀቁብን። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ጠላቶቻችን ሁሉ፣ አፋቸውን በእኛ ላይ ከፈቱ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ጠላቶቻችን ሁሉ አፋቸውን ከፈቱብን የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዔ። ጠላቶቻችን ሁሉ በእኛ ላይ አፋቸውን ከፈቱ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዔ። ጠላቶቻችን ሁሉ አፋቸውን ኣላቀቁብን። |
በእስራኤል ልጆች መካከል ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ ውሻ ምላሱን አያንቀሳቅስባቸውም ይህም ጌታ በግብጽና በእስራኤል መካከል እንደለየ እንድታውቁ ነው።
ዔ። ጠላቶችሽ ሁሉ አፋቸውን አላቀቁብሽ፥ እያፍዋጩና ጥርሳቸውን እያፋጩ፦ ውጠናታል፥ ነገር ግን ተስፋ ያደረግናት ቀን ይህች ናት፥ አግኝተናታል አይተናትማል ይላሉ።