La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሰቈቃወ 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኩላሊቴ ውስጥ ተከለ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ፍላጻዎችን ከሰገባው አውጥቶ፣ ልቤን ወጋው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፍላጻዎቹንም አስፈንጥሮ ወደ ሰውነቴ ጠልቀው እንዲገቡ አደረገ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሄ። የሰ​ገ​ባ​ውን ፍላ​ጻ​ዎች በኵ​ላ​ሊቴ ውስጥ ተከለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኵላሊቴ ውስጥ ተከለ።

Ver Capítulo



ሰቈቃወ 3:13
5 Referencias Cruzadas  

ሁሉን የሚችል የአምላክ ፍላጻ በሥጋዬ ውስጥ ነው፥ መርዙንም ነፍሴ ትጠጣለች፥ የእግዚአብሔር ሽብሮች በኔ ላይ ተሰልፈዋል።


የፍላጻቸውም ሰገባ እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፤ ሁሉም ኃያላን ናቸው።


ዳሌጥ። ቀስቱን እንደ ጠላት ገተረ፥ እንደ አስጨናቂ ቀኝ እጁን አጸና፥ ለዓይንም የሚያምረውን ሁሉ ገደለ፥ በጽዮን ሴት ልጅ ድንኳን መዓቱን እንደ እሳት አፈሰሰ።


“‘በመዓት ላይ መዓት አመጣባቸዋለሁ፤ ፍላጻዬንም በእነርሱ ላይ እጨርሳለሁ።