በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ሥር ወደቀ፤ ሰገደላትም፥ እንዲህም አለ “በይሁዳ ድንኳኖች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽን የሚሰሙ አሕዛብ ሁሉ ይሸበራሉ።
በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ላይ ወደቀ፤ ሰገደላትም፤ “ከይሁዳ ቤትና ከሕዝቡ ሁሉ አንቺ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽንም ሰምተው ይደነግጣሉ።