La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 9:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የከተማይቱ ገዥ ዜቡል፥ የአቤድ ልጅ ገዓል ያለውን በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የከተማዪቱ ገዥ ዜቡል፣ የአቤድ ልጅ ገዓል ያለውን በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የከተማይቱ ገዢ ዘቡል የዔቤድ ልጅ ጋዓል የተናገረውን በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የከ​ተ​ማ​ዪቱ ገዥ ዜቡ​ልም የአ​ቤ​ድን ልጅ የገ​ዓ​ልን ቃል በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የከተማይቱ ገዥ ዜቡልም የአቤድን ልጅ የገዓልን ቃል በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።

Ver Capítulo



መሳፍንት 9:30
4 Referencias Cruzadas  

በዚህ ጊዜ የአቤድ ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች ተማመኑበት።


ምነው ይህን ሕዝብ የማዘው እኔ በሆንሁ ኖሮ፥ አቤሜሌክን አስወግደው ነበር፤ ‘ሠራዊትህን አብዝተህ እስቲ ውጣ! እለው ነበር።’”


ወደ አቤሜልክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማይቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።


አቤሜሌክ በአሩማ ተቀመጠ፤ ዜቡልም ገዓልንና ወንድሞቹን ከሴኬም አስወጣቸው።