መሳፍንት 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቀጥሎም ዛፎቹ በለስን፥ “መጥተህ ንጉሣችን ሁን” አሉት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ቀጥሎም ዛፎቹ በለስን፣ ‘መጥተህ ንጉሣችን ሁን’ አሉት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህ በኋላ ዛፎቹ የበለስን ዛፍ ‘መጥተህ በእኛ ላይ ንገሥ’ አሉት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዛፎችም በለሲቱን፦ መጥተሽ በላያችን ንገሺልን አሉአት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዛፎችም በለሱን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት። |
ስለዚህ የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘በእውነት ቤትህ፥ የአባትህም ቤት ለዘለዓለም በፊቴ እንዲኖር ተናግሬአለሁ፤’ አሁን ግን ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ ከእኔ ይራቅ።