ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት።
ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤
እንዲሁም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ።
ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ተወለዱለት።
ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት።
የመጀመሪያይቱንም ይሚማ፥ ሁለተኛይቱንም ቃስያ፥ ሦስተኛይቱንም ቄሬንህፉክ ብሎ ሰየማቸው።
ችግረኛንም ከመከራው አወጣው፥ ቤተሰቦችን እንደ በጎች መንጋ አበዛ።
እነሆ፥ ልጆች የጌታ ስጦታ ናቸው፥ የማሕጸንም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።
የወላድ መካን ከሆንሽ በኋላ የተወለዱልሽ ልጆችሽ በጆሮሽ፦ “ስፍራ ጠብቦኛልና እድንቀመጥ ቦታ አስፊልን” ይላሉ።