በምድርም ላይ ለራሴ እንድትሆን እዘራታለሁ፤ ምሕረትም የሌላትን እምራለሁ፥ ሕዝቤም ያልሆነውን፦ ‘አንተ ሕዝቤ ነህ’ እለዋለሁ፤ እርሱም፦ ‘አንተ አምላኬ ነህ’ ይለኛል።”
በምድርም ላይ ለእኔ እዘራታለሁ፥ ምሕረትም የሌላትን እምራለሁ፥ ሕዝቤም ያልሆነውን፦ አንተ ሕዝቤ ነህ እለዋለሁ፥ እርሱም፦ አንተ አምላኬ ነህ ይለኛል።