ኤፍሬም አስመርሮ አስቆጣው፤ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፤ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል።
ኤፍሬም ተመረረ፤ ተቈጣም፤ ደሙም በላዩ ላይ ይፈስሳል፤ እግዚአብሔርም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል።
ኤፍሬም አስመርሮ አስቈጣው፥ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፥ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል።