ዕብራውያን 6:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አብርሃምም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ የተሰጠውን ተስፋ አገኘ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አብርሃም በትዕግሥት ጠብቆ ተስፋ የተደረገለትን ነገር አገኘ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዚህም በኋላ ታግሦ ተስፋዉን አገኘ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። |
በዚህ ምክንያት የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞቱ ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘለዓምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።