La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 30:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፥ የደከሙትም ለላባ፥ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ደካማ በሆኑት እንስቶች ፊት ግን፣ በትሮቹን አያስቀምጥም ነበር፤ ስለዚህ ደካማ ደካማዎቹ ለላባ ሲሆኑ፣ ብርቱ ብርቱዎቹ ለያዕቆብ ሆኑ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ነገር ግን በትሮቹን በደካሞቹ መንጋዎች ፊት ለፊት አያስቀምጣቸውም ነበር፤ በዚህ ዐይነት ደካሞቹ መንጋዎች ለላባ ሲሆኑ ብርቱዎቹ ግን የያዕቆብ ሆኑ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በጎ​ችም ከወ​ለዱ በኋላ በፊ​ታ​ቸው በት​ሩን አያ​ደ​ር​ገ​ውም ነበር፤ ምል​ክት ያላ​ቸው ለያ​ዕ​ቆብ፥ ምል​ክት የሌ​ላ​ቸ​ውም ለላባ ሆኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፤ የደከሙትም ለላባ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 30:42
3 Referencias Cruzadas  

እንዲህም ሆነ፥ የበረቱት በጎች በጎመጁ ጊዜ፥ በጎቹ በትሮቹን አይተው በበትሮቹ አምሳል ይፀንሱ ዘንድ ያዕቆብ በትሮቹን በውኃ ማጠጫው ገንዳ ውስጥ ከበጎቹ ፊት አደረገ፥


ያ ሰውም እጅግ ባለ ጠጋ ሆነ፥ ብዙም ከብት ሴቶችም ወንዶችም ባርያዎች ግመሎችም አህዮችም ሆኑለት።


እርሱም እንዲህ አለኝ፥ ‘ዓይንህን አቅናና እይ፥ መንጋዎቹ ላይ የሚንጠላጠሉት ፍየሎች ሁሉ ሽመልመሌ፥ ዝንጉርጉሮች እና ነቊጣ ናቸው፤ላባ በአንተ ላይ የሚያደርገውን ሁሉ አይቼአለሁና።