La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 21:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አቢሜሌክም አለ፦ “ይህን ነገር ያደረገውን አላወቅሁም፥ አንተም ደግሞ ምንም አልነገርኸኝም፥ እኔም ከዛሬ በቀር አልሰማሁም።”

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

አቢሜሌክም፣ “መቼም ይህን ድርጊት ማን እንደ ፈጸመ በበኩሌ አላውቅም፤ አንተም አልነገርኸኝም፤ ነገሩንም ገና አሁን መስማቴ ነው” አለው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አቤሜሌክም “ይህን ያደረገው ማን እንደ ሆነ አላውቅም፤ አንተም አልነገርከኝም፤ ይህን ነገር ገና ዛሬ መስማቴ ነው” አለው፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤ​ሜ​ሌ​ክም አለ፥ “ይህን ነገር ማን እን​ዳ​ደ​ረ​ገው አላ​ወ​ቅ​ሁም፤ አን​ተም ደግሞ ምንም አል​ነ​ገ​ር​ኸ​ኝም፤ እኔም ከዛሬ በቀር አል​ሰ​ማ​ሁም።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አቢሜሌክም አለ፦ ይህን ነገር ያደረገውን አላውቅሁም፤ አንተም ደግሞ ምንም አልነገርኸኝም፥ እኔም ከዛሬ በቀር አልሰማሁም።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 21:26
4 Referencias Cruzadas  

የአብራምንና የሎጥን መንጎች በሚጠብቁት መካከልም ጠብ ሆነ፥ በዚያም ዘመን ከነዓናውያንና ፌርዛውያን በዚያች ምድር ተቀምጠው ነበር።


አብርሃምም ባርያዎቹ በነጠቁት በውኃ ጉድጓድ ምክንያት አቢሜሌክን ወቀሰው።


አብርሃምም በጎችንና ላሞችን አምጥቶ ለአቢሜሌክ ሰጠው፥ ሁለቱም ቃል ኪዳን አደረጉ።