የዮቅጣን ልጆች፦ አልሞዳድ፥ ሼሌፍ ሐጻርማዌት፥ ዬራሕ፥
ዮቅጣንም፦ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣
ዮቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሳሌፍንም፥ ሐሰረሞትንም፥ ያራሕንም፥
ዩቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሣሌፍንም፥ ሐስረሞትንም፥
ዔቦር ሁለት ልጆች ወለደ፤ አንደኛው እርሱ በተወለደበት ዘመን ሕዝቦች ስለ ተከፋፈሉ ፋሌቅ ተባለ፤ ሌላው ዮቅጣን ይባል ነበር።
ሀዶራም፥ ኡዛል፥ ዲቅላ፥