ደመናው ካልተነሣ ግን እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።
ደመናው ካልተነሣ ግን፣ እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።
ደመናው እዚያው እስካለ ድረስ ሰፈራቸውን ለቀው አይሄዱም ነበር።
ደመናው ካልተነሣ ግን ደመናው እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።
ደመናው ባይነሣ እስከሚነሣበት ቀን ድረስ አይጓዙም ነበር።
አቤቱ፥ እኔ ግን በአንተ ታመንሁ፥ አንተ አምላኬ ነህ አልሁ።