ዘፀአት 40:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ገበታውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ ከመጋረጃው ውጭ፥ በማደሪያው በሰሜን በኩል አኖረው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሙሴ ጠረጴዛውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፣ ከማደሪያው በስተሰሜን ከመጋረጃው ውጭ አኖረው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጠረጴዛውን ወደ ድንኳኑ ውስጥ አስገብቶ ከመጋረጃው ውጪ በስተ ሰሜን በኩል አስቀመጠው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ገበታውን በምስክሩ ድንኳን ውስጥ፥ ከመጋረጃው ውጭ በድንኳኑ በመስዕ በኩል አኖረው፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ገበታውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ ከመጋረጃው ውጭ፥ በማደሪያው በሰሜን በኩል አኖረው፤ |