ዘፀአት 40:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ልጆቹንም አቅርበህ ቀሚስ ታለብሳቸዋለህ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ ሸሚዝ አልብሳቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ልጆቹንም አምጥተህ ቀሚስ አልብሳቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሳቸውንም ታለብሳቸዋለህ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዞችን ታለብሳቸዋለህ፤ |
አክሊልን እንደ ለበሰ ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማትዋም እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛልና በጌታ እጅግ ደስ ይለኛል፥ ነፍሴም በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች።