La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 35:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መብራት የሚያበሩበትን መቅረዝና ዕቃውን፥ ቀንዲሉን፥ የመብራቱን ዘይት፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለመብራት የሆነውን መቅረዝ ከነዕቃዎቹ፣ ቀንዲሎችንና ለመብራት የሚሆነውን ዘይት፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለመብራት ማኖሪያ የሚሆነውን መቅረዝና የእርሱንም መገልገያ ዕቃዎች፥ መብራቶቹም ከዘይታቸው ጋር፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መብ​ራት የሚ​ያ​በ​ሩ​በ​ትን መቅ​ረ​ዙን፥ ዕቃ​ው​ንም ሁሉ፥ ቀን​ዲ​ሉ​ንም፥ የመ​ብ​ራ​ቱ​ንም ዘይት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

መብራት የሚያበሩበትን መቅረዙን ዕቃውንም፥ ቀንዲሉንም፥ የመብራቱንም ዘይት፤

Ver Capítulo



ዘፀአት 35:14
4 Referencias Cruzadas  

ፀሐይና ጨረቃ፥ አመስግኑት፥ የምታበሩ ከዋክብት ሁሉ፥ አመስግኑት።