La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘዳግም 32:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያም ቀን ጌታ ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዚያችም ዕለት እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዚያኑ ቀን እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያም ቀን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዚያም ቀን እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

Ver Capítulo



ዘዳግም 32:48
2 Referencias Cruzadas  

“ከኢያሪኮ ማዶ ባለው የሞዓብ ምድር፥ ከዓባሪም ተራራዎች አንዱ ወደ ሆነው ወደ ነቦ ተራራ ውጣ፥ ለእስራኤላውያን ርስት አድርጌ የምሰጣትን የከነዓንን ምድር አሻግረህ ተመልከት።