ዘዳግም 20:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አለቆቹ ለሠራዊቱ ተናግረው ሲያበቁ፥ አዛዦችን በሠራዊቱ ላይ ይሹሙ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አለቆቹ ለሰራዊቱ ተናግረው ሲያበቁ፣ አዛዦችን በሰራዊቱ ላይ ይሹሙ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጦር መሪዎቹ ለሠራዊቱ ይህን ተናግረው ከጨረሱ በኋላ ለእያንዳንዱ ክፍል አዛዦችን ይምረጡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጸሐፍቱም ለሕዝቡ ነግረው በጨረሱ ጊዜ ከታላላቁ ሕዝብ መካከል የሠራዊት አለቆችን ይሹሙ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አለቆቹም ለሕዝቡ ነግረው በጨረሱ ጊዜ በየጭፍራው በሕዝቡ ላይ የጦር አለቆችን ይሹሙ። |