የዕውቀትን መንገድ ሁሉ አገኛት። እርሷንም ለአገልጋዩ ለያዕቆብ፥ ለሚወደውም ለእስራኤል ሰጠው።
የጥበብን መንገድ ሁሉ እርሱ አገኛት፤ ለባለሟሉ ለያዕቆብ፥ ለወዳጁም ለእስራኤል ሰጠው።