ብርሃንን ይልካል፥ እርሱም ይሄዳል፤ ይጠራዋል፥ በመንቀጥቀጥም ይታዘዘዋል።
ብርሃኑን ይልካል፤ እርሱም ይሄዳል፤ እንደ ገናም ይጠራዋል፤ በፍርሃትም ይታዘዘዋል።