መንገድዋንም አላስተዋሉም፥ አልያዙአትምም፤ ልጆቻቸውም ከመንገድዋ ርቀዋል።
ፍለጋውንም አላገኙም፤ አልተቀበሉአትም፤ ልጆቻቸውም ከመንገዳቸው ራቁ።