La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 3:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥበብ የት እንዳለ፥ ኃይል የት እንዳለ፥ ማስተዋል የት እንዳለ ተማር፤ እንዲሁም የዘመን ርዝመት፥ ሕይወት፥ የዐይን ብርሃንና ሰላም የት እንዳለ እንድታውቅ ተማር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ተማር፥ ጥበብ ከየት ነው? ኀይ​ልስ ከየት ነው? ምክ​ርና ዕው​ቀ​ትስ ከየት ናቸው? ለብዙ ዘመ​ናት መኖ​ርስ ከየት ነው? የዐ​ይ​ኖች ብር​ሃ​ንና ሰላም ከየት ናቸው?

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 3:14
0 Referencias Cruzadas