La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይሁዳ በተናገራቸው መልካምና በጀግነት በሚያነሣሡ፥ ለወጣቶችም በወንድነት ለመዋጋት ብርታት የሚሰጡ ቃላት ተጠናክረው አይሁዳውያን በሠፈር መቆየት ሳይሆን በድፈረት ወደ ጦርነት ለመሄድና በኃይል ለመዋጋት ቆረጡ፤ ምክንያቱም ከተማቸው፥ ሃይማኖታቸውና ቤተ መቅደሳቸው በአደጋ ላይ በመገኘታቸው ነው።

Ver Capítulo



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:17
0 Referencias Cruzadas