ኒቃኖር ቀኝ እጁን ወደ ቤተ መቅደሱ ዘርግቶ እንዲህ ሲል በመሐለ ተናገረ፥ “ይሁዳን አስራችሁ ካልሰጣችሁኝ ይህን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ደምስሸ ሜዳ አደርገዋለሁ፤ መሠዊያውንም አፈርሰዋለሁ፤ በዚህ ቦታ ላይ ለዲዩናስዩስ ያማረ መቅደስ አቆማለሁ”፤