ኒቃኖር ይህ ሰው በብልጠት እንደረታው አውቆ ካህናት የተለመደውን መሥዋዕት በሚያቀርቡበት ጊዜ ወደ ታላቁና ቅዱስ ቤተ መቅደስ ሄዶ ሰውዬውን አሳልፈው እንዲሰጡት አዘዘ።