La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን የነገሥታት ንጉሥ የሆነው አምላክ በዚህ በእርጉም ሰው ላይ የአንጥዮኩስን ቁጣ አስነሣበት፤ መነላዎስን የክፉ ነገሮች ሁሉ ምክንያት መሆኑን ሊስያስ ለንጉሡ ባስረዳ ጊዜ ነጉሡ ወደ ቤሪያ እንዲወስዱትና እንደ ሀገሩ ልማድ እንዲገድሉት አዘዘ።

Ver Capítulo



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:4
0 Referencias Cruzadas